እኔ ነኝ መፍትሔው ምንድን ነው?
መፍትሔ ፈጣሪ ዜጎች እንዲበዙ የአስተሳሰብ አድማሳቸው የላቁ ዜጎችን ለማብዛት የሚከወን አዎንታዊ
እንቅስቃሴ ነው!
አላማው
ችግር ፈቺ ትውልድን ዜጋን
ማብዛት
አሳባቢ ሳይሆን ትኩረቱን እራሱ
ላይ ያደረገ በሙያው ድርሻውን በአግባቡ እሚወጣ ዜጋን መፍጠር
በአስተሳሰብ እና በስብዕናው
አዎንታዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዜጎችን ማየት
በ ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት ዉስጥ ክዚህ በፊት ምን ተከናወነ?
እኔ ነኝ መፍትሔው" የአዎታዊነት እንቅስቃሴ ዛሬ መጋቢት 29 አዳማ ከተማ በሚገኙ አምስት ትምህርት ቤቶች እናንተ ናችሁ መፍትሔዎቻችን በሚል የግንዛቤ የማስጨበጫ መርሐግብር አካሄድ። ....
አዎታዊነት እንቅስቃሴ ዛሬ ታህሳስ 14 ባህርዳር ከተማ በሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች እናንተ ናችሁ መፍትሔዎቻችን በሚል የግንዛቤ የማስጨበጫ ....
የእኔ ነኝ መፍተሔው የአዎታዊነት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ ሌዊ ሆቴል አንጋፋና ወጣት የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ስራዎቻቸውን...