ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ጣፋጭ ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም
በኤፍኤም አዲስ 97.1
ጣፋጭ ህይወት ማነው?
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚድያ እና ኢቨንት በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በተለይ ወጣቱን ለመልካም ተግባር ንቁ ተሳታፊ እንዲሁም የወጣቱን ግንዛቤ ለማስፋት መረጃ አስፈላጊ ነው። ይህንንም ለማድረግ አለማችን ላይ ካሉ የሚዲያ ብሮድካስቲንግ ጋር ተፈካካሪ የሆኑ በጥራታቸው የላቁ እንዲሁም መጠነ ሰፊ የሆነ የመረጃ አገልግሎቶችን በመስጠት ወጣቱን በእውቀት እና በመረጃ የታነፁ ዜጎች እንዲሆኑ የማገዝ ስራዎችን የሚሰራ ተቋም ነው።
መቼ ተመሰረተ?
በ 2009 ዓ/ም
ለምን ተመሰረተ?
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚድያ እና ኢቨንት በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በጎ ፍቃደኞች
ቅርንጫፎች
የ ጣፋጭ ህይወት ኣገልግሎቶች
ስለ ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚድያ እና ኢቨንት በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በተለይ ወጣቱን ለመልካም ተግባር ንቁ ተሳታፊ እንዲሁም የወጣቱን ግንዛቤ ለማስፋት መረጃ አስፈላጊ ነው። ይህንንም ለማድረግ አለማችን ላይ ካሉ የሚዲያ ብሮድካስቲንግ ጋር ተፈካካሪ የሆኑ በጥራታቸው የላቁ እንዲሁም መጠነ ሰፊ የሆነ የመረጃ አገልግሎቶችን በመስጠት ወጣቱን በእውቀት እና በመረጃ የታነፁ ዜጎች እንዲሆኑ የማገዝ ስራዎችን የሚሰራ ተቋም ነው።
Vission About Tafch Hiwot
ወጣቶችን በእውቀት በጥበብ እና ሥነ ምግባር አንፆ በአስተሳሰብ የዳበሩ ለሀገራቸው እንዲሁም ለራሳቸው የሚጠቅሙ ዜጎችን ማፍራት
ስራችንን በጥራት እና በትጋት በመስራት ከደንበኞቻችን ጋር ዘላቂነት ያለው ወዳጅነት ማፍራት
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት የሚሰጣቸው አገልግሎቶች እና የተሰሩ ስራዎች
በዛሚ 90.7 ኢትዮ ኢቨንት የሬድዮ ፕሮግራም
የአዲስ አመት ፕሮግራም በብስራት በብስራት ሬድዮ ላይ
ከ 28 በላይ የሙዚቃ ክሊፖችን ሰርተናል
4 የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች
የጣፋጭ ሕይወት የሽልማት ፕሮግራም
የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሊውሽን አክሲዎን ማህበር ማስጀመሪያ ፕሮግራም
የገና በዓል ቲቪ ፕሮግራም በ ናሁ ቲቪ
የጌትሽ ማሞ የነጠላ ዜማ ምርቃት በኤቪ ክለብ
አለም አቀፍ የስደተኞች ቀን በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል
ኤዲ ኬንዞ የአፍሪካ ሙዚቀኛ በክለብ ኤች ቱ ኦ
የሬድዮ በዓል ፕሮግራም በኢትዮ ኤፍ ኤም አዲስ ዓመት እና መስቀልን
በብስራት ገናን በብስራት እና ጥምቀትን በብስራት የበአል ፕሮግራሞችን
ይመለከተኛል የቲቪ ስፖት ከ15 በላይ ታዋቂ አርቲስቶች የተሳተፉበት ለእናቴ የነጠላ ሙዚቃ ምርቃት በአይሪሽ ፕብ
የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን የምስጋና እና የዕውቅና ፕሮግራም በኔክሰስ ሆቴል
የኢትዮጵያ መከላከያ እና ፖሊስ ቬተራንስ አሶሲዬሽን ማህበር አመታዊ በዓል ኘሮግራም በካፒታል ሆቴል
እኔ ነኝ መፍትሄው አዎንታዊ ንቅናቄ በአዲስ አበባ፣ ሀረር ፣ ድሬዳዋ እና ባህር-ዳር በልዩ ልዩ ቦታዎች በተለያዩ ተግባራት ተከውነዋል።